የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
ሐምሌ 26፣ | 2014 ዓ.ም – Aug 2 |2022
Cpj
- የኢትዮጵያ ግጭቶች በበዙበት በአሁኑ ወቅት ጋዜጠኞች እንደጠላት እየተቆጠሩ ነው ይላል።
የተነሱ ነጥቦች
- የዘለቀው የኢትዮጵያ የእርስ በርስ ጦርነት በአፍሪካ ቀንድ ኢትዮጵያ ሀገር የፕሬስ ነፃነትን እያሽቆለቆለ ነው መባሉ !
- በፌዴራል መንግስት እና በህወሀት መካከል የተፈጠረው ግጭት በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የተሳሳተ እርምጃ የሠላም በሮች እንደተዘጉ
- የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ኮሚቴ ባደረገው ጥናት ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ከኤርትራ ጋር ከሰሃራ በታች ካሉ የአፍሪካ ሀገራት በጋዜጠኞች ላይ እሥራ በማድረስ ኝባት ቀደም መሆኗ
ሊንክ https://cpj.org/2022/08/journalists-face-growing-hostility-as-ethiopias-civil-war-persists/
All Africa
- ታደሠ ስሜ መተክክያ በተባለው ግለሠብ የተጻፈ ኢትዮጵያ አስቸኳይ የሽግግር የፍትህ ፖሊሲ ያስፈልጋታል የሚል ጽሁፍ ነው ።
የተነሱ ነጥቦች
- ሀገሪቱ የተበታተነ እና ውጤታማ ያልሆነውን የሽግግር የፍትህ አካሄዷን ለማሻሻል አሁንም ዕድል እንዳላት
- በዚህ አመት መጀመሪያ ላይ የኢትዮጵያ መንግስት ከ2020 ጀምሮ ለእስር ለተዳረጉ የፖለቲካ ሰዎች እና ተደማጭነት ያላቸው አክቲቪስቶች ምህረት መስጠቱ
- በመንግስት አመራሮች ለተፈጠሩ ችግሮች የምፍትሄ እርምጃዎች በሂደት ይመጣሉ በሚል ማዘግየት መኖሩ
ሊንክ https://allafrica.com/stories/202208020003.html
- መንግስት በፍትህ ፖሊሲ ዙርያ ከህግ ባለሙያዎች ጋር የተለያዩ መድረኮችን በመፍጠር ውይይት ማድረግ
- በተጨማሪም ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የዋስትና መብቱን ተከልክሏል በእስር ላይ እንዲቆይ መወሰኑ ተገቢ እንዳልሆነ
የተነሱ ነጥቦች
- የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን በአስቸኳይ እንዲፈቱ እና የተከሰሱበትን ክስ ውድቅ ማድረግ እንዳለበት ሲል CPJ መጠየቁ
- አቃቤ ህግ ተመስገንን ከእስር ቤት ማቆየት አስፈላጊ በመሆኑ በፅሁፉ “የሐሰት ወሬዎችን” እና “ምስጢሮችን እያወጣ” መቀጠል እንደማይችል መግለጹ
ሊንክ https://allafrica.com/stories/202208020028.html