Ethiopian Truth Media

The Enemy Of Truth Is Blind Acceptance.

የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች

Al Arabia

ኢትዮጵያ የረድኤት ድርጅቶች የተከለከሉ መሣሪያዎችን ወደ ትግራይ እያደረሱ ነው ስትል ዘግባለች።

  • ኢትዮጵያ በጦርነት ወደ ተመታችው ትግራይ ክልል የሚላኩ የዕርዳታ እቃዎች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እንደጠየቀች ዘገባው አስታውቆል።
  • የረድኤት ኤጀንሲዎች በአማፂያን ሊጠቀሙባቸው የሚችሉ የተከለከሉ መሳሪያዎች እና በአሁኑ ጊዜ ከተፈቀደው የበለጠ ነዳጅ እንዳመጡ አስታውቆል።
  • ለተጨማሪ ሊንኩን ይጫኑ

ሊንክ  https://english.alarabiya.net/News/world/2022/06/05/Ethiopia-accuses-aid-agencies-of-delivering-banned-equipment-to-Tigray-

Global Times

ኢትዮጵያ የፖሊስ ሃይልን በትላንትና እለት ማስመረቆን ዘግቦል ።

  • ኢትዮጵያ ሀገሪቱን በመጠበቅ ላበረከቱት የላቀ አገልግሎት እውቅና በመስጠት የፖሊስ ሃይሎቿን በትላንትናው እለት እንዳከበረች አስታውቆል ።
  • ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ በዝግጅቱ ላይ ባደረጉት ንግግር ፖሊስ ኢትዮጵያን ከሚቃወሙ ብሄራዊ  የጸጥታ ስጋቶች በመጠበቅ የሀገሪቱን ሉዓላዊነት አደጋ ላይ የሚጥሉ ችግሮችን ከመከላከል ባለፈ ሰላምና የበለፀገች ሀገር ለመገንባት የተጀመረውን ጥረት እውን በማድረግ በኩል ትልቅ ሚና እንዳላቸው ዘገባዉ እስቀምጧል።
  • ለተጨማሪ ሊንኩን ይጫኑ

ሊንክ   https://www.globaltimes.cn/page/202206/1267359.shtml

The Strategy Bridge

የዩኤስ ስትራተጂክ ፖሊሲን ማሻሻል ክልላዊ አቀራረብ ለኢትዮጵያ የሚል ሀሳብ የለዉ ዘገባ ነው ።

  • ዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ዕርዳታን እንዴት እንደምትይዝ፣ የሁለትዮሽ ግንኙነቶችን እንድትመራ እና በአፍሪካ አህጉራዊ የጸጥታ ሚናዎችን እንድታመቻች የምትችልበት ዕድል ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳለ ሪፖርቱ ዘግቦል ።
  • የአሜሪካ ፖሊሲ በአፍሪካ የሚመሩ የክልል አካላትን አቅም በማሳደግ እና በቅርበት የተሳሰሩ ፖለቲካዊ፣ኢኮኖሚያዊ እና የጸጥታ ጉዳዮችን በተደጋጋሚ ወደ ሰብአዊ ቀውሶች የሚሸጋገሩበትን ሁኔታ ማሳደግ ላይ ማተኮር እንዳለበት ሪፖርቱ አስታውቆል ።
  • ለተጨማሪ ሊንኩን ይጫኑ

ሊንክhttps://thestrategybridge.org/the-bridge/2022/6/6/optimizing-us-strategic-policy-a-regional-approach-to-ethiopia

About Post Author

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *