የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
ሐምሌ 14፣ | 2014 ዓ.ም – July 21 |2022
France 24
- በኢትዮጵያ በተፈጠረው የብሔት ጥቃቶች ላይ ምርመራ እንዲካሄድ አምነስቲ ማሳሳቡን ነው የጻፈው።
በዘገባው የተነሱ ነጥቦች
- አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባለፈው ወር በኢትዮጵያ ኦሮሚያ ክልል ከ400 የሚበልጡ የአማራ ንፁሀን ዜጎች ላይ ግድያ ተፈጽሟል በሚል ጉዳዩ እንዲጣራ መጠየቀቁ
- ለግድያው የአካባቢው ሸኔ ቡድን ተጠያቂ መሆኑን የዓይን እማኞች መናገራችው ።
- ኦነግ ሸኔ በፈጸቦመው ጥቃት የመንግስትን ውድቅ ሲያደርግ፣ ከቅርብ ወራት ወዲህ በሁከትና ብጥብጥ እየተባባሰ በመምጣቱ በሰኔ 18 ቀን በምዕራብ ኢትዮጵያ ለደረሰው ግጭት የመንግስት አጋር ታጣቂዎች ተጠያቂ ናቸው ማለታቸውን ።
- ጥቃቱ የጀመረው ከጠዋቱ 3 ሰአት ላይ ሲሆን የኦነግ አባላት ናቸው የተባሉ ታጣቂዎች በቶሌ ቀበሌ የሚገኙ መንደሮችን ከበቡ ሲሉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቱ ያነጋገራቸው ዘጠኝ እማኞች መናገራቸውን ።
- የመጀመሪያው ጥይት ከተተኮሰ በኋላ የመንደሩ ነዋሪዎች የወረዳውን ባለስልጣናት ቢያሳውቁም የመንግስት ሃይሎች ጥቃቱ ካበቃ ከሰዓታት በኋላ ነበር የደረሱት ።
The conversation
- የኢትዮጵያ ግጭት በኦሮሚያ ክልል የተነሳዉ ሁከት መንስኤዉ ምንድን ነዉ ።
በዘገባው የተነሱ ነጥቦች
- የኢትዮጵያ ግጭት በኢትዮጵያ እና በህወሐት የተከሰተው ሁከት የአለምን ትኩረት መሳቡን ።
- ግጭቱ በህወሐት ሃይሎች እና በኢትዮጵያ መንግስት ሃይሎች እና አጋሮቹ መካከል እንደነበር።
- የሶሺዮሎጂ እና የግሎባል እና አፍሪካና ጥናቶች ፕሮፌሰር አሰፋ ጃለታ እንዳስውቀመጡት ኢትዮጵያ ወደ 80 የሚጠጉ የብሔር ብሔረሰቦች እንዳሏት በመግለጽ ነገር ግን አሁን ላይ እያየነው ነገር ያለው ጉዳይ ብለው ይናገራሉ የኦሮሞ ህዝብ ግን አሁን ላይም በገዚው መንግስት አሁንም እንደ ከዚ በፊት እንደነበረው ጭቆናወች እንዳሉ ለማብራራት ነው።
- በተጨማሪም የኦሮሞ ህዝብ ቋንቋቸው ባህላቸው ታሪካቸው እና ሃይማኖታቸው ሁሉ ሲረገጥ እንደነበረ ለማሳየት እንደሆ ነው በሚል በዚህ ምክንያት አሁን ላይም አየታየ ያለው የኦሮሞ ህዝብ ጭቆና ውስጥ እንደሆነ ለማሳየት ነው የሞከረው ።
- የኢትዮጵያ መንግስት በኦሮሞ ህዝብ ላይ ጥቃት እና ለሰብአዊ መብት ጥሰት መፈጸሙን እንደቀጠለ እና አሁንም ቢሆን የኢትዮጵያ መንግስታት በኦሮሞ ማህበረሰብ ውስጥ ከፍተኛ ማህበራዊ፣ፖለቲካዊ፣ባህላዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውሶችን ፍጥሯል ማልቱን ።
- ዘገባው አሁን ቢሁን ይላል መንግስት ወደፊት ከሸኔ ጋር ሰላም እንዲወርድ ወይንም ስኬታማ የሚሆነው ገለልተኛ አካል የተባበሩት መንግስታት ድርጅትን ወክሎ ሽምግልና ከጀመረ ብቻ ነው ማለቱን ።
- የአህመድ መንግስት ከትግራይ መከላከያ ሰራዊት ጋር ለመደራደር ፍቃደኛ የሆነው በዋናነት በአለም ኃያላን ጫና ምክንያት ነው ነገር ግን ከኦሮሞ ነፃነት ግንባር ጋር እርቅ ለመፍጠር ፈቃደኛ ባለመሆኑ የፖለቲካ ችግርን በወታደራዊ መንገድ ለመፍታት መረጡን ።
- የኦሮሞን የፖለቲካ ችግር በፍትሃዊና በዲሞክራሲያዊ መንገድ የሚፈታ ገለልተኛ የእርቅ አካል ከሌለ ኢትዮጵያ ሰላም ልትሆን እንዳማትችል ነው ይላል ።
ሊንክ https://theconversation.com/ethiopias-other-conflict-whats-driving-the-violence-in-oromia-187035