የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
የካቲት 19| Feb 27, 2024
DW
የመረጃው እንድምታ
የሶማሊያ እና የቱርክ ስምምነት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን የባህር ላይ ግጭት እንደሚያቀጣጥል የሚያሳይ ጽሁፍ ነው ።
ሊንክ https://www.dw.com/en/somalia-turkey-pact-inflames-maritime-dispute-with-ethiopia/a-68375405
JURIST – Legal News
የመረጃው አንድምታ
ፈረንሳዊ ጋዜጠኛ ሁከት ለመፍጠር በማሴር በኢትዮጵያ ፖሊስ ተጠርጥሮ በቁጥጥር ስር መዋሉን የሚገልጽ ጸሁፍ ነው ።
Amnesty International USA
የመረጃው አንድምታ
በአማራ ክልል እየተፈጸመ ያለው ህገ ወጥ ግድያ ይቁም በሚል ወንጀለኞችን ለፍርድ እንዲቀርቡ የሚያሳይ ትንተና ነው ።
Garowe Online
የመረጃ እንድምታ
በአፍሪካ ቀንድ ውጥረት ባለበት ወቅት አብይ አህመድ ወደ ኬንያ ሊጓዙ እንደሆነ የሚገልጽ ጽሁፍ ነው ።
ሊንክ www.garoweonline.com/en/world/africa/abiy-ahmed-set-for-kenyan-trip-amid-tensions-in-horn-of-africa