የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
የካቲት 18| Feb 24, 2024 |
Agenzia Nova
በዝቋላ ገዳም የሚገኙ አራት የኦርቶዶክስ እምነት አባቶች ላይ የሸኔ ቡድን እንደገደላቸው የሚያሳይ ጽሁፍ ነው ።
JURIST – Legal News
የመረጃው እንድምታ
የሮይተርስ ምርመራ እንደሚያመላክትው የኢትዮጵያ ሚስጥራዊ ኮሚቴ የኦሮሞን ታጣቂ ቡድን ለማፈን የሰብአዊ መብት ጥሰት እየፈፀመ እንደሆነ የሚያመላክት ትንተና ነው
Amnesty International
የመረጃው እንድምታ
በአማራ ክልል ከህግ አግባብ ውጭ የሚፈጸሙ ግድያዎች ይቁም፣ ወንጀለኞች ለፍርድ ይቅረቡ የሚል ጽሁፍ ነው
France 24
የመረጃው አንድምታ
የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ስብሰባ ወቅት ፈረንሳዊው ጋዜጠኛ በኢትዮጵያ በቁጥጥር ስር መዋሉን የሚያሳይ ጽሁፍ ነው ።
Cpj
የመረጃው አንድምታ
ፈረንሳዊው ጋዜጠኛ አንትዋን ጋሊንዶ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደታሰረ እና ይህ ጋዜጠኛ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ መፍታት አለበት ሲል የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ኮሚቴ ማሰታወቁን የሚጠቁም ጽሁፍ ነው ።
ሊንክ https://cpj.org/2024/02/french-journalist-antoine-galindo-detained-in-ethiopia/
በተጨማሪ ብዙ ሚዲያዎች የፈረንሳዊው ጋዜጠኛ መታሰርን በብዛት አጀንዳ በማድረግ ማንሳታቸውን እና የማስፋፋት ሁኔታዎች እንደሚያሳይ ነው ።
Barrons https://www.barrons.com/news/french-journalist-detained-in-ethiopia-employer-a66c6188
The East African https://www.theeastafrican.co.ke/tea/rest-of-africa/ethiopia-detains-french-reporter-galindo-amid-au-summit-coverage-4537412