የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
ጥር 29፣ 2016 Feb 07 /2024
All Africa
የመረጃው እንድምታ
የኢትዮጵያ መንግስት በህዳሴ ግድብ ላይ በድጋሚ ደራድር ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን የሚያሳይ ጽሁፍ ነው ።
ሊንክ https://allafrica.com/stories/202402060365.html
Al monitor
የመረጃ እንድምታ
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀገራቸው ከሶማሊያ ጋር የመታገል አላማ እንደሌላት እና ከሶማሊያ ጋር ያለውን ጦርነት ስጋት አቅለው መናገራቸውን የሚያሳይ ትንተና ነው ።
BBC
የመረጃው እንድምታ
የኢትዮጵያ ጠ/ሚ አብይ አህመድ ሀገራቸው በሶማሊያ ላይ ጉዳት እንደማትመኝ መናገራቸውን የሚያሳይ ጽሁፍ ነው ።
ሊንክ https://www.bbc.com/news/world-africa-68214750
World Food Program USA
የመረጃው እንድምታ
ደብሊው ኤፍፒ በድርቅ እና በግጭት ለተጎዱ አካባቢዎች የሚሰጠውን ጠቃሚ የምግብ ድጋፍ ማበረታታቱን የሚያሳይ ጽሁፍ ነው ።