የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
ታህሳስ 12 | Dec. 22, 2023
የመረጃው እንድምታ
የኢትዮጵያ መንግስት አንዱን ችግር ለመፍታት ቢቃረብም የህዳሴ ግድብ ጉዳይ እና በአፍሪካ ልማት ባንክ ሰራተኞች ጉዳይን በመጥቀስ ሁለት ችግሮች እንደ አዲስ ገጠሙት የሚል ነው።
የመረጃው እንድምታ
ኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ስለ ባህር ተደራሽነት ስትራተጂያዊ ማሳሰቢያ አጭር ማብራርያ መስጠቷን የሚያብራራ ነው።
ሊንክ – https://bnnbreaking.com/politics/ethiopia-briefs-eu-parliament-on-strategic-pursuit-of-sea-access/