የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
ህዳር 27 | Dec. 7, 2023
የመረጃው እንድምታ
በኢትዮጵያ በነበረው ጥቃት ከ50 በላይ ንፁሀን ዜጎች በተለያየ ክልል ላይ መገደላቸውን የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ማሳወቁን የሚገልጽ ነው
ሊንክ https://www.voanews.com/a/over-50-civilians-killed-in-ethiopia-attacks-rights-body/7386566.html
ISS Africa
የመረጃው አንድምታ
በኢትዮጵያን ውስጥ ያለውን ግጭት ለማስቆም አፍሪካ በአንድነት መቆም እንዳለባት እና ወደ ሰላም ለማምጣት የሁሉም አፍሪካኖች ሀላፊነታቸውን እንዲወጡ የሚያሳይ ዋና ዋና ነጥብ ነው ።
ሊንክ https://issafrica.org/iss-today/africa-must-stand-together-to-end-ethiopias-conflict
Ventures Africa
የመረጃው አንደምታ
ኢትዮጵያ አሁን ላይ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ከመሙላቷ ባሻገር አሁን ላይ የንፋስ ማመንጫ ሀይል ለማመንጨት ከተባበሩት አረብ ኢምሬት ጋር ስምምነት ላይ እንደደረሰች የሚገልጽ ጽሁፍ ነው ።
Modern Tokyo Times
የመረጃ እንድምታ
የኢትዮጵያ ታጣቂ ሃይሎች በፈጸሙት አዲስ የመድፍ እና የሰው አልባ አውሮፕላን በአማራ ክልል ሰላማዊ ዜጎችን መገደላቸውን የሚያሳይ ጽሁፍ ነው
ሊንክ https://moderntokyotimes.com/drone-strikes-in-ethiopia-hit-amhara-christians-killed-in-other-areas/