የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
ሐምሌ 11፣ | 2014 ዓ.ም – July 18 |2022
Sudan Tribune
ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር የሚያዋስነውን ድንበር እንደገና መክፈቷን ማሳወቋን ነው የጻፈው።
በዘገባው የተነሱ ነጥቦች
- ሱዳን ኢትዮጵያ የወሰደችውን ምስጢራዊ የግንባታ እርምጃዎች በመጥቀስ ከኢትዮጵያ ጋር ያለው የድንበር ማቋረጫ እንደገና መከፈቱን በትላንትናው እለት ማሳወቋ ።
- የአልበሽር መንግስት ከተደመሰሰ በኋላ በሱዳን እና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ግንኙነት በአማራ ታጣቂዎች ድንበር ተሻጋሪ ሆኖ መቆየቱን ማሳወቅ መቻሉ
- በዚህ መሰረት የሱዳን ባለስልጣናት ስልታዊ መሻገሪያውን ብዙ ጊዜ ዘግተው መክፈታቸው
- የሱዳን ጦር ቃል አቀባይ በትላንትናው እለት በሰጠው መግለጫ በሉዓላዊው ምክር ቤት መሪ የሚመራው የፀጥታው እና የመከላከያ ምክር ቤት ቴክኒካል ኮሚቴ ትላንትና ሀምሌ 17 ጀምሮ የጋላባትን ማቋረጫ ቦታ ለመክፈት መወሰኑ
- ብርጋዴር ነቢል አብደላህ አሊ የድንበር ውዝግቡን ለመፍታት በሁለቱ ሀገራት መሪዎች መካከል የተደረገውን ውይይት መጠቁማቸውን ዘግቧል ።
ለተጨማሪ መረጃ ሊንኩን ይጭኑ
ሊንክ https://sudantribune.com/article261620/
Al-monitor
በህዳሴ ግድቡ ጉዳይ የድርድሩ ጉዳይ አለመሳካቱ እየታየ ባለበት ጊዜ ኢትዮጵያ ሶሥተኛውን የግድቡን የውሀ ሙሌት ቀጥላለች በማለት ግብጽ ክሥ እያቀረበች መሆኗን ነው የሚተርከው።
በዘገባው የተነሱ ነጥቦች
- ይህንን ከሥና ወቀሳን ግብጽ ነሁሉም ሚዲያዎቿ እያስተጋባች እንደሆነ፣
- ኢትዮጵያ 88 በመቶውን የግድቡን ግንባታ እንዳጠናቀቀች አሳውቃ እንደነበር ይህም ግድቡ ወደ ማለቁ መሆኑን፣
- የውሀ ሙሌቱም እየተከናወነ መሆኑን በሳታላዪት ምስሎች እረጋግጫለሁ መለቷ፣
- በተደጋጋሚ አልሳካ ያለው የሶስቱ የተፋሰሱ ሀገራት ስምምነትም አልሳካ ያለውም በኢትዮጵያ እምቢተኝነት እንደሆነ የግብጽ የቀድሞ የግብጽ የውጭ ጉድይ ሚኒስትር መናገራቸውን።
ለተጨማሪ መረጃ ሊንኩን ይጭኑ