የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች

ህዳር 25 | Dec. 5, 2023 |
CPJ
የመረጃው እንድምታ
የኢትዮጵያ ባለስልጣናት አሁን ላይ በጋዜጠኞች ላይ ያልምንም ምክንያት እስራት እየፈጸሙ እንደሆነ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች መግለጹን የሚያሳይ ዋና ነጥብ ነው ።
ሊንክ https://cpj.org/2023/12/ethiopian-authorities-detain-ethio-news-chief-editor-belay-manaye-without-charge/
Freight News
የመረጃው እንድምታ
የኢትዮጵያ መንግስት እና የተባበሩት አረብ ኢሚሬት ብሪክስ ላይ መሳተፋቸው ወደፊት ላይ ሁለንተናዊ ግንኙነታቸውን እና ትብብራቸውን እንደሚያጠናክር ወደ ላቀ ደረጃ እንደሚደርሱ ቃል መግባታቸውን የሚገልጽ ጽሁፍ ነው ።
ሊንክ https://www.freightnews.co.za/article/brics-will-help-members-be-ethiopia-and-uae-cement-ties