የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
ህዳር 24 | Dec. 4, 2023
የመረጃው እንድምታ
ኢትዮጵያ ከተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ኤምኢኤ ፓወር ጋር የ600 ሚሊየን ዶላር የንፋስ ኃይል ማመንጫ ስምምነት መፈራረማቸውን የሚገልጽ ጽሁፍ ነው ።
Freight News
የመረጃው እንድምታ
ኢትዮጵያ የራሷ ወደብ እንደሚያስፈልጋት እና የሀገሪቱን የኢኮኖሚ እድገት በእጅጉ ሊያሻሽል እንደሚችል የሚገልጽ ትንተና ነው ።
ሊንክ https://www.freightnews.co.za/article/ethiopia-needs-its-own-port
The Business Post
የመረጃ እንድምታ
ባንግላዲሽ እና ኢትዮጵያ የሁለቱን ሀገራት የአየር አገልግሎት ሊፈራረሙ እንደሆነ እና አንድ ላይ አብሮ ለመስራት ስምምነት ላይ መድረሳቸውን የሚያሳይ ዋና ዋና ነጥብ ነው ።
ሊንክ https://businesspostbd.com/economy/bangladesh-ethiopia-to-sign-air-service-agreement-soon
