የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
1 min read
ህዳር 3፣ 2016 | Nov 13, 2023
የመረጃው እንድምታ
የኢትዮጵያ መንግስት እና የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (OLA) በኢጋድ ሸምጋይነት በታንዛኒያ እየተወያዩ እንደሆነ አና ንግግሮቹ የአማጺው ቡድን ከፍተኛ አመራር ኩምሳ ድሪባ የተካተተበት እንደሆነ የሚያብራራ ነው።
የመረጃው እንድምታ
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ዝናብ ስለነበር ግድቦች በመሙላታቸው ለኬንያ የምታቀርበውን ርካሽ የሃይድሮ ኤሌክትሪክ ሃይል በእጥፍ ለማሳደግ ማቀዷን የሚተነትን ነው።
ሊንክ – https://nation.africa/kenya/business/ethiopia-plans-to-double-power-supplies-to-kenya-4431376