የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች

ጥቅምት 26 | nov 6, 2023
Africa Reprot
የመረጃው እንድምታ
በኢትዮጵያ የአማራ ክልል ውጊያ ቀጥሏል የሚል ነው።
ሊንክ – https://www.africanews.com/2023/11/06/fighting-continues-in-ethiopias-amhara-region/
The east african
የመረጃው እንደምታ
ከትግራዩ ጦርነት በኋላ የኢትዮጵያ መልሶ ግንባታ ሂደት በአማራ ክልል ግጭት እንደተጓተተ ይተነትናል።
The east african
የመረጃው እንደምታ
የኢትዮጵ ፌዴራል መንግስት ትግራይ እና አማራ ክልሎች ያለው የመሬት ይዞታ ባለቤትነት ጥያቄ በህዝበ ውሳኔ እንደሚፈታ እና በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ በግዳጅ የተፈናቀሉ ዜጎች እንደሚመለሱ ማሳወቁን የሚገልጽ ነው።