የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
ጥቅምት 23 | nov 3, 2023
Human Rights Watch
የመረጃው እንድምታ
በትግራይ ክልል ግጭቱ ቢቆምም ነገር ግን አሁን በክልሉ ብዙ ከባድ የመብት ረገጣ እንዳሉ እና በክልሉ የሰላም መደፍረስ ችግሮች በከፍተኛ ደረጃ እየተፈጸሙ እንዳለ ሂውማን ራይትስ ዎች መናገሩን የሚያብራራ ነው ።
ሊንክ https://www.hrw.org/news/2023/11/02/ethiopia-atrocities-mar-ceasefire-anniversary
Anadolu Ajansı
የመረጃው እንድምታ
የአፍሪካ ህብረት በፌደራል መንግስት እና በህወሓት መካከል የነበረውን ግጭት ወደ ሰላም ስምምነት የተፈራረሙበትን አንደኛ አመት በዓል ላይ ሁሉም ብሄራዊ እርቅን በመቀበላቸው እንኳን ደስ አላችሁ ማለታውን የሚያብራራ ነጥብ ነው ።
France 24
የመረጃ እንድምታ
የትግራይ የተኩስ አቁም ስምምነት ቢቆምም አሁን ላይ በትግራይ ክልል የመብት ጥሰት እንደቀጠለ የሚያሳይ ዋና ዋና ነጥቦች ናቸው ።