የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
ጥቅምት 22 | nov 2, 2023
Carnegieen dowment
የመረጃው እንድምታ
በመንግስት እና በትግራይ ክልል በነበረው ግጭት ምክንያት አሁን ላይ ሰላም ቢፈጠርም ነገር ግን አሁንም በተለያያ ቦታዎች የሰላም እና ያለመረጋጋት እጦት እንዳላ በመግለጽ መንግስት አሁንም ደካማ መረጋጋት እንደሚታይበት የሚያሳይ ዋና ዋና ነጥቦች ናቸው ።
ሊንክ https://carnegieendowment.org/2023/11/01/ethiopia-s-fragile-stability-remains-at-risk-pub-90895
Sudan Tribune
የመረጃው እንድምታ
ደቡብ ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኝነቷን እንደገለጸች እና አሁን ላይ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ለሚኖራት ግንኙነት ውይይቶችን እንደምትቀጥል የሚያሳይ ዋናዋና ነጥቦች ናቸው ።
ሊንክ https://sudantribune.com/article278945/
Ahram Online
የመረጃው እንድምታ
ኢትዮጵያ ለአምስተኛ ጊዜ የህዳሴ ግድብ ሙሌት ለማድረግ ዝግጅት ላይ እንዳለች በካይሮ ዩኒቨርሲቲ የጂኦሎጂ እና የውሃ ሀብት ፕሮፌሰር አባስ ሻራኪ ስጋት እንደደረባቸው የሚገልጽ ዋና ዋና ነጥቦች ናቸው ።
Al Jazeera
የመረጃው እንድምታ
በትግራይ ክልል ግጭቱ ቢቆምም ነገር ግን አሁንም ኢትዮጵያ ውስጥ ችግሮች እንዳሉ እና በክልሉ የሰላም መደፍረስ ችግሮች የመሰረተ ልማቶች አለመሟላት ከፍተኛ ችግር እንዳለ የሚገልጽ ዋና ዋና ሀሳብ ነው።
African Union
የመረጃ እንድምታ
የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት በፌደራል መንግስት እና በህወሓት ከነበረውን ግጭት ወደ ሰላም ስምምነት የተፈራረሙበትን አንደኛ አመት በዓል ላይ ሁሉም ኢትዮጵያዊያን ሰላምና እርቅ በመፈፀማቸው ሊመሰገኑ እንደሚገባ የሚያብራራ ነጥብ ነው ።