የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
ጥቅምት 21 | nov 1, 2023
Africa news
የመረጃው እንድምታ
የፌስቡኩሜታ በኢትዮጵያ በትግራይ ክልል በነበረው ግጭት በድርጅቱ በሚመሩት ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የጥላቻ ንግግሮችን ለማስቆም ጥረት እንዳላደረገ እና ግጭቱን እንዳባባሰው በመግለጽ የሜታ ኩባንያን ለመክሰስ አምነስቲ ኢንተርናሽናልን ማሳወቁን የሚተነትን ነው።
France 24
የመረጃው እንድምታ
በትግራይ ክልል ግጭቱ ቢቆምም ነገር ግን አሁን በክልሉ ብዙ ግጭቶች እና ጎዳቶች እንዳሉ እና በክልሉ የሰላም መደፍረስ ችግሮች የመሰረተ ልማቶች አለመሟላት ከፍተኛ ችግር እንዳለ የሚያብራራ ነው።
K24 TV
የመረጃው እንድምታ
በአፍሪካ ውስጥ ከሚገኙ 10 ግድቦች በኢትዮጵያ ያለው ታላቁ የህዳሴ ግድብ ቀዳሚነቱን እንደሚይዝ የሚገልጽ ነው።
ሊንክ https://www.k24tv.co.ke/lifestyle/10-biggest-dams-in-africa-120218/
African Arguments
የመረጃው እንድምታ
የኢፌዴሪ ጠ/ሚ አብይ አህመድ ከአማራ ክልል ጋር አዲስ አመፅ ውስጥ መግባታቸውን በመግለጽ ግጭቱ አሁን ላይ እየተባባሰ በመምጣቱ መቆቆም እንዳልቻላ የሚገልጽ ነው።
ሊንክ https://africanarguments.org/2023/10/will-the-amhara-rebellion-unravel-the-ethiopian-state/