የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
1 min read
ጥቅምት 20 | oct 31, 2023
VOA News
የመረጃው እንድምታ
መንግስት በአማራ ክልል እየወሰደው ያለው እርምጃ ብዙ ሰዎች እየሞቱ እንደሆነ እና መንግስት ለዚህ ግጭት እና ሞተ ተጠያቄ እንደሆነ በመግለጽ አሁን ላይ ላለው ግጭት መንግስት ምንም አይነት ምላሽ አለመስጠቱን የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ማስታወቁን የሚገልጽ ዋና ዋና ነጥቦች ናቸው ።
Amnesty International
የመረጃው እንድምታ
አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባወጣው መግለጫ ላይ የሜታ ድርጅት በትግርይ ክልል በተፈጠረው ግጭት ማህበረሰብ ላይ ለደረሰው በደል አስተዋፅዖ እንዳደረገ እና የሜታ የንግድ ሞዴል እና የይዘት-መቅረጽ ስልተ ቀመሮች በመሠረታዊነት ካልተሻሻሉ እንደነዚህ አይነት ጉዳቶች እንዳይደገሙ ማስጠንቀቁን የሚያሳይ ዋና ዋና ነጥቦች ናቸው ።
Reuters
የመረጃ እንድምታ
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ባወጣው አዲስ ዘገባ ላይ በአማራ ክልል እና በትግራይ ክልል ሰላማዊ ዜጎች የተገደሉባቸውን በርካታ ክስተቶች መሆናቸው የሚገልጽ ዋና ዋና ነጥቦች ናቸው ።
The East African
የመረጃው እንድምታ
የኢሰመጉ በመግለጫ ላይ ባወጣው መሰረት በአማራ ክልል የተፈጠረውን ግጭት መንግስት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ሰላማዊ መንገዶችን መምረጥ እንዳለበት እና ንጹሃን ላይ ያለውን የመብት ጥሰቶች እንዲያስተካክል ስራ መስራት እንዳለበት የሚያሳይ ዋና ዋና ነጥቦች ናቸው ።