የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
ሰኔ 22 | 2014 ዓ.ም – June 29 |2022
The New Arab
- ግብፅ ኢትዮጵያ ላይ በአፍሪካ ቀንድ ተፅዕኖ ለመፍጠር እያደረገች ያለው ግጭት ኢትዮጵያን ከግብፅ ጋር ወደ ግጭት እንድትገባ ለማድረግ እየተጠቀመች ያለው ሴራ መሆኑን በገልጽ የሚያሳይ እጀንዳን ያነገበ ነው።
በዘገባው የተነሱ ነጥቦች
- የ አዲሱ የሱማሊያ ፕረዚደንት በዓለ ሲመት ላይ የኢትዮጵያና የግብጽ ጠቅላይ ሚኒስትሮች መገኘታቸው በግብፅ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን ውጥረት በተወሰነ መልኩም ቢሆን አላልቶት እንደነበር
- በገድቡ ዙርያ አለመግባባት ይታይ እንጂ በግድቡ ግብጽንም ጨምሮ ተጠቃሚ እንደሚያደርግ የኢትዮጵያ መንግስት እንደሚያምን
- ግብፅ በአፍሪካ ቀንድ ያላትን ተፅዕኖ በመጠቀም ኢትዮጵያ በአባይ ግድብ ላይ የምታደርገው የግምባታ እንቅስቃሴ ላይ ጫና ለማሳደር እየሞከረች እንደሆነ
- ግብፅን ያላከተተ የኢትዮጵያ እና የደቡብ ሱዳን ግንኙነት በ ግብፅ ፍላጎት ጫና ስለሚፈጥር ሁለቱ ሀገራት ይህንን ከግምት እንዲያሰገቡ እንደምትፈልግ ከተነሱ በዘገባው የተነሱ ነጥቦች ናቸው።
- ለተጨማሪ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ
ሊንክ – https://english.alaraby.co.uk/analysis/egypt-and-ethiopias-power-struggle-horn-africa
Al Jazeera
- የሱዳን ጦር ከኢትዮጵያ ጋር በሚያዋስነው ድንበር ላይ ይውግያ ትንኮሳ ማካሄዱን ተከተሎ ኢትዮጵያ የሱዳን ጦር ከዚህ ድርጊት እንዲቆጠብ ማሳሰቧን ነገር ግን የሱዳን ጦር ተኩስ አለማቆሙ ጦርነትን ለማባባስ ፍላጎት እንዳለው በሚገልጽ ሁነታ የተጻፈ ነው።
በዘገባው የተነሱ ነጥቦች
- የሱዳን ጦር በኢትዮጵያ ድንበር አካባቢ የጀመረውን የውግያ ትንኮሳ “ የኢትዮጵያ መከላከያ ወታደሮቼን ገድለውብኛል በሚል ምክንያት እንደሆነ በማንሳት የሱዳን መንግስት ወደ ጦርነት የመግባት ፍላጎቱን እንደሚያሳይ
- የሱዳን መንግስት ውግያን እያካሄደ ነገር ኝ በጎን በጉዳይ ኢትዮጵያ ለዓለም መንግስታት እየከሠሠ እንደሆም በግልጽ አስቀምጧል።
- የሱዳን ጦር በድምበሩ አካባቢ ወደ ኢትዮጵያ ትላልቃ መሣርያዎችን እሰከ ዛሬ ከሰዓት ድረስ እየተኮሰ ቢሆንም በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ላይ ምንም ጉዳት እንዳላደርሠ
- በሱዳንና እና ኢትዮጵያ መካከል የተፈጠረው ውጥረት እንዲካረር የሚፈልጉ ሌሎች አካላት/ ሀገራት እንዳሉ
- ግብፅን ያላከተተ የኢትዮጵያ እና የደቡብ ሱዳን ግንኙነት በ ግብፅ ፍላጎት ጫና ስለሚፈጥር ሁለቱ ሀገራት ይህንን ከግምት እንዲያሰገቡ እንደምትፈልግ በዘገባው የተነሱ ነጥቦች ናቸው።
- ለተጨማሪ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ
ሊንክ https://www.aljazeera.com/news/2022/6/29/sudans-military-strikes-disputed-region-bordering-ethiopia