የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
ሰኔ 21 | 2014 ዓ.ም – June 28 |202
Sudan Tribune
የሱዳን ወታደራዊ ሀይል “ ወታድሮቼ በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ተገደለውበኛል” ባለው ክስ ዙርያ የኢትዮጵያ መንግስግስትም ወታደሮቹ የገደሉት ወደ ኢትዮጵያ ድምበር በመግባታቸው ባካባቢው ባሉ የሚሊሻ ሀይሎች እንድሆነ በመግለጽ ክሱን ማጣጣሏን በሚገልጽ መልኩ ነው የጻፈው። ጉዳዩ የሱዳን ወታደራዊ ሀይል የኢትዮጵያን መከላከያ ሠርዊት ስም የማጥፋትና ኢትዮጵያ ከሱዳን ጋር ወደ ጦርነት እንድትገባ ለማድረግ ገፊት የማድረግ ሴራ መሆኑን በገልጽ የሚያሳይ ነው።
በዘገባው የተነሱ ነጥቦች
- የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሱዳንን ወታደሮች በመግድል አስክሬናቸውን ተገቢ ባልሆነ ሁኔታ በይፋ ማሳየቱና በተኩስ ልውውጡ የሞቱ የሱዳን ወታደሮች አስክሬንም አለመገኘቱን ጠቅሶ የሱዳን ወታደራዊ ሀይል ኢትዮጵያን መክሰሱ
- የሞቱ የሱዳን ወታደሮች የኢትዮጵያ ድምበ ጥሰው በመግባታቸው እንደተገደሉ ኢትዮጵያ መግለጿና የኢትዮጵያ መንግስትም በተፈጠረው ሁኔታ ለተሠዉት የሱዳን ወታደሮች የተሰማውን የሀዘን ስሜት በመግለጽ ጉዳዩን በሠላማቂ ሁኔታ የሚፈታ እንደሆነ ማያቱን መግልጹ
- ራሱ ይህ ሚዲያ የኢትዮጵያ ጦር በልፋሽጋ የሱዳንን ጦር እንዳጠቃም የጻፈበት ዘገባም ወቷል።
- ለተጨማሪ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ
ሊንክ 1 – https://sudantribune.com/article260777/
ሊንክ 2 – https://sudantribune.com/article260803/
Africa News
- በሱዳንና ኢትዮጵያ መካከል የተፈጠረው ውጥረት በሁለቱ ሀገራት ብቻ ሳይሆን ግብጽም ስለሚጨምር በምስራቅ አፍሪካ ሀገራ መካከል የኝኙነት መሻከር መፈተሩን እንደሚገልጽ የሚያሳይ ዘገባ ነው የጻፈው።
በዘገባው የተነሱ ነጥቦች
- የሱዳን ወታደራዊ ሀይል መግለጫ ወታደሮ የዓለማቀፍን የጦር ህግጋትና ሰብዓዊ መብትን የጣሰ እንደሆነ ማንሳቱን
- ነገር ግን ደግሞ ንጹሀን ገበሪርዎችም ከወታደሮቹ ጋር ሞተዋል ቢልም እንዴት ገበሬ በትኩስ ልውጡ እንደሳተፈ አለመግለጹን
- በቆየው ስምምነት መሠረት አልፋሽጋን የኔ ነው የሚል የማሳመኛ ነጥብ እንዳነሳች በማንሳት በዚህ ድምበሬ በሚል በሀይልም ቢሆን ልማስከበር እንደምትሻ
- የዊትዮጵያ መንግስትም የሱዳን ጦር የትግራዩ ጦርነት ከመጀመሩ በፊት ከነበረበት እንዲመለስ ማሳሰቧንም አንስቷል።
- ለተጨማሪ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ
Reuters
- የኢትዮጵያ መንግስት ከህወሓት ጋር ድርድር የሚደረግ ከሆነ እፍሪካ ህብረት ድርድሩን እንዲመራው እንደሚፈልግ የሚዘግብ ጽሁፍ ነው።
በዘገባው የተነሱ ነጥቦች
- የአፍሪካ ህብረት የትግራይን የሰላም ድርድር ሊመራ ይገባል ሲል የኢትዮጵያ ገዢ ፓርቲ ማሳወቁ
- የሀገርን ሠላምን የሚያውኩ ችገሮች የሚታዩ ከሆኑ መንግስት እርምጃ ለመውሰድ ዝግጁ መሆኑንም መግለጹን አንስቷል።
Bol news
- ሱዳን ኢትዮጵያን ሰባት ወታደሮችን ገድላለች ስትል እንደከሰሰች ዘገባው ጽፏል ።
– የሱዳን ወታደራዊ አገልግሎት እሁድ መገባደጃ ላይ ባወጣው መግለጫ “ድርጊቱ ሁሉንም የጦርነት ህጎች እና ልማዶች እና የአለም አቀፍ የሰብአዊነት ህጎችን የሚጻረር መሆኑን የኢትዮጵያ ጦር ሰባት የሱዳን ወታደሮችን እና እስረኛ የሆኑትን አንድ ዜጋ በሞት ቀጣለች በሚል ለማሳየት ሞክሯል ።
– ይኸኛውም ኢትዮጵያ ለሱዳን መልስ አለመስጠቷ በተደጋጋሚ አጀንዳዋን ለማጉላት የሞከረ ዘገባ ነው።
ሊንክ https://us.bolnews.com/international/2022/06/sudan-accuses-ethiopia-of-executing-seven-troops/